የፌጦ 14 ድንቅ የጤና ጥቅሞች እና ጥንቃቄዎች
🌾🪷 የፌጦ 14 ድንቅ የጤና ጥቅሞች | 14 Health Benefits of Garden Cress 🪴
ፌጦ (Lepidium sativum) በውስጡ በርካታ ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮችን የያዘ፤ በሀገራችን ኢትዮጵያ በባህላዊ ህክምናም ሆነ በምግብነት የሚታወቅ ድንቅ ተፈጥሯዊ ዕፅዋት ነው። ቅጠሉ እና ፍሬው በፋይበር፣ በፕሮቲን፣ በሚነራሎች፣ በቫይታሚኖች፣ እንዲሁም ለሰውነታችን እጅግ አስፈላጊ በሆኑ አንቲኦክሲዳንቶች የበለፀገ ነው።
✅ ፌጦን በዕለታዊ ምግባችን ውስጥ ማካተት የሚያስገኛቸው 14 ዋና ዋና ጥቅሞች
📌 ጠቃሚ ማሳሰቢያ
ምንም እንኳን የፌጦ የጤና ጥቅሞች ከፍተኛ ቢሆኑም፤ አብዛኞቹ ጥናቶች የተደረጉት በቤተ-ሙከራ (በላቦራቶሪ) ወይም በእንስሳት ላይ ነው። ስለዚህ ፌጦን ለጤና አጋዥ (ተጨማሪ) ምግብ አድርጎ መጠቀም እንጂ ሙሉ በሙሉ የህክምና መድኃኒቶችን ለመተካት መጠቀም አይመከርም። ማንኛውም የጤና ችግር ካለብዎት ሁልጊዜ የጤና ባለሙያ ወይም ሐኪምዎን ያማክሩ።
⚠️ የጥንቃቄ መልዕክት
በመደበኛ ምግብነት የምንወስደው መጠን እና የተጨመቀ የፌጦ ውህድ (extract)፣ ወይም ለመድኃኒትነት በሚል የምንወስደው መጠን ይለያያል። እርጉዝ ሴቶች፣ የደም ስኳር መጠንን፣ ወይም የደም መርጋትን የሚነኩ መድኃኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች፤ እንዲሁም ለቀዶ-ጥገና የሚዘጋጁ ሰዎች በብዛት የተዘጋጁ የፌጦ ምርቶችን ከመጠቀማቸው በፊት የጤና ባለሙያን ወይም ሐኪምን ማማከር አለባቸው።